የእውነት እንደሚያፈቅረኝ እና እንደሚያዛልቀኝ እንዴት አውቃለሁ?

(በቁምላቸው ደርሶ) ጾታዊ ፍቅር ውስጥ በብዛት ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው እንዴት እንደሚወደኝ እና ወደፊት አብሮኝ እንደሚዘልቅ እርግጠኛ እሆናለሁ የሚለው ነው፡፡ ከዚህ በፊት እወድሃለሁ አንተን ብቻ ነው ማግባት የምፈልገው ብላህ አሁን ከሌላ ሰው ጋር ህይወቷን እየቀጠለች ያለችው የቀደሞ የፍቅር አጋርህ ትዝ አለችህ ? እወድሻለሁ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው ብሎሽ ወሲብ ከፈጸማችሁ በኋላ አይንሽ ላፈር ያለሽስ? በቅርቡ … Continue reading የእውነት እንደሚያፈቅረኝ እና እንደሚያዛልቀኝ እንዴት አውቃለሁ?